CECA
Library
በተ መጻሕፍት
Members and visitors can read English, French and Amharic books from our library in our community center. These books are donated by members of our community associations. While using books from the library, we encourage members and visitor to take good care of the books. Members and visitors are free to read these books in our facility however, at the moment, we don't allow anyone to take them outside of our facility. We might consider renting books to community members in the future. The association has also DVDs for Amharic alphabet lessons which members can take for free.
ማህበሩ፣ ከአባላት በስጦታ የተበረከቱ የተለያዩ መጽሀፍቶችን የያዘ ትንሽ ላይብራሪ አለዉ። የዚህ ላይብራሪ አላማ፣ አባላት ያነበቡአቸዉንና በዉጭ ሀገር ሊገኙ የማይችሉ መጽሃፎችን፣ ለማህበሩ በመስጠት፣ ሌሎች አንዲያነቧቸዉ እድሉን ለመክፈት ነዉ። ከዚህ በተጨማሪ፣ የልጆችን የማንበንብ ችሎታም ለማገዝ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ማንኛዉም መጽሀፍ ማንበብ የሚፈልግ፣ ወደ ማህበሩ ጽቤት በመምጣት ተወሶ ማንበብ ይችላል። የልጆች የአማርኛ DVD በነጻ መውሰድ ይቻላል። መጽሀፎቹ እንዳይጠፉ ሲባል፣ ተዉሶም ሆነ በሌላ መልኩ ከማህበሩ ፋሲሊቲ ወጭ ይዞ መሄድ አይቻልም። መጽሀፍቶችን በስጦታ ለሰጡን በሙሉ በማህበሩ ስም እናመሰግናል። ሌሎችም እንዲሰጡን በማክበር እንጠይቃለን።