top of page
CECA Membership
የካ.ኢ.ማ.ማ. አባልነት

CECA membership has been steadily growing as more and more Ethiopians recognize the importance of having a strong community addressing their needs and concerns. We have over 1600 registered members as of January 2019.​

በርካታ ኢትዮጵያውያኖች ፍላጎታቸዉንና ችግራቸዉን የሚረዳላቸውና ብሎም ለሚመለከተው አካል የሚያሳዉቅላቸዉ ጠንካራ ማህበር እንደሚያስፈለግ እየተረዱ በመምጣታቸዉ፣ የማህበሩ የአባላት ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል። በJanuary, 2019፣ ከ1600 በላይ የተመዘገቡ አባላት እንዳሉ ማስረጃዎች ያመላክታሉ።​

Becoming A Member
​አባል ለመሆን

If you wish to become a member of the Calgary Ethiopian Community Association, please fill out the Membership Application Form provided below and drop it off at our office on Sundays between 2:00 PM and 6:00 PM. CECA address: 1420 40 Ave NE Unit 14, Calgary, AB T2E 6L1.

የካልጋሪ ኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማህበር አባል ለመሆን ከፈለጉ፣ እባክዎን ከዚህ በታች የቀረበውን የአባልነት ማመልከቻ ቅጽ ይሙሉ እና እሁድ ከ2:00 PM እስከ 6:00 PM የማህበሩ ጽ/ቤት በመምጣት ይመዝገቡ ፡፡ የማህበሩ ጽ/ቤት አድራሻ፡ 1420 40 Ave NE Unit 14, Calgary, AB T2E 6L1.

Please bring any form of document that indicates that you are Ethiopian by Nationality.

Join our mailing list and never miss an update

@2019 by Calgary Ethiopian Community Association

bottom of page